Attachment H5. Women’s Health Needs Study Questionnaire (Armharic translations)
Full Questionnaire |
|
ሙሉ መጠይቅ |
|
|
|
|
Cover Page |
Public reporting burden of this collection of information is estimated to average 45 minute per response, including the time for reviewing instructions, searching existing data sources, gathering and maintaining the data needed, and completing and reviewing the collection of information. An agency may not conduct or sponsor, and a person is not required to respond to a collection of information unless it displays a currently valid OMB control number. Send comments regarding this burden estimate or any other aspect of this collection of information, including suggestions for reducing this burden to CDC/ATSDR Reports Clearance Officer; 1600 Clifton Road NE, MS D-74, Atlanta, Georgia 30333; ATTN: PRA (0920-xxxx). |
|
የገጽ ሽፋን |
የዚህ መረጃ ስብስብ ህዝባዊ ዘገባ ሃላፊነት ለአንድ ምላሽ 45 ደቂቃ እንደሚፈጅ ይገመታል፣ ይህም መመርያዎችን ለመከለስ የሚያስፈልገውን ጊዜ፣ያሉትን የመረጃ ምንጮችን መፈለግ፣ የሚያስፈልገውን መረጃ መሰብሰብ እና መጠበቅ፣ እና የመረጃውን ስብስብ ማጠናቀቅ እና መከለስን ያካትታል። የውክልና ድርጅት ማካሄድ ወይም የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የለበትም፣እና አንድ ግለሰን ትክክለኛ የመቆጣጠርያ የOMB ቁጥር ካላሳየ ለመረጃ ስብስብ ምላሽ መስጠት የለበትም። ስለዚህ የሃላፊነት ግምት አስተያየት ወይም መረጃ ስብስብ ሌላ ገጽታ፣ሃላፊነት እንዲቀንስ ጭምር ያሎትን አስተያየት ወደዚህ ይላኩ CDC/ATSDR Reports Clearacnce Officer;1600 Clifton Road NE,MS D-74,Atlanata,Georgia 30333;ATTN: PRA (0920-xxxx) |
|
OMB notice |
Form Approved |
|
OMB ማስታወሻ |
ተቀባይነት ያገኝ ቅጽ |
|
|
OMB Number: |
|
|
OMB ቁጥር |
|
|
Expiration Date: |
|
|
የሚያበቃበት ቀን |
|
Survey Title |
Women's Health Needs Study |
|
የዳሰሳ አርእስት |
የሴቶች የጤና ፍላጎት ጥናት |
|
|
|
|
|
|
SECTION B. BACKGROUND CHARACTERISTICS |
|
dክፍል ቢ. የቀድሞ ታሪክ ባህርዮች |
|
||
|
Intro |
Now we can begin. I am going to start by asking you some basic questions about your background. |
|
መግቢያ |
አሁን መጀመር እንችላለን ስለቀድሞ ታሪኮ መሰረታዊ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እጀምራለሁ። |
|
Q1 |
What languages do you speak comfortably now? |
|
ጥያቂ 1 |
አሁን በቀላሉ የሚናገሩት ቋንቋ ምንድን ነው? |
|
Q2 |
Do you speak a language other than English at home? |
|
ጥያቄ 2 |
ቤት ውስጥ ከእንግሊዘኛ ሌላ የሚናገሩት ቋንቋ አለ? |
|
|
Yes |
|
|
አዎ |
|
Q3 |
What is this language? [Specific languages will vary by country of origin]. |
|
ጥያቄ 3 |
ይህ ቋንቋ ምንድን ነው?[ልዩ ቋንቋዎች በመነሻ ሀገር ይለያያሉ]። |
|
Q4 |
What language(s) do you speak most often with your closest friends? [INTERVIEWER NOTE: Allow for two languages to be given] |
|
ጥያቄ 4 |
ከቅርብ ጓደኞቾ ጋር በቀላሉ የሚናገሩት ቋንቋ(ዎች) ምንድን ነው?[የጠያቂው ማስታወሻ፣ ሁለት ቋንቋዎች እንዲሰጡ ይፍቀዱ] |
|
Q5 |
If you think of yourself as belonging to a particular ethnic group or tribe, what would that be? |
|
ጥያቄ 5 |
እራስዎ አንድ የተለየ የዘር ቡድን ወይም ነገድ የሚወግኑ መሆኑን የሚሰማዎ ከሆነ፣የትኛው ነው? |
|
|
Don’t Know |
|
|
አላውቅም |
Skip logic |
|
[SKIP LOGIC: IF RESPONDENT WAS BORN IN THE U.S. (SCREENER Q4), GO TO Q8] |
ምክንያትን ይዝለሉ |
|
[ምክንያትን ይዝለሉ፣ መላሹ U.S. ውስጥ የተወለደ ከሆነ (ትእይንተ መስኮት ጥያቄ 4)፣ ወደ ጥያቄ 8 ይሂዱ] |
|
Q6 |
In what year did you first move to the United States? |
|
ጥያቄ 6 |
ወደ አሜሪካ የሄዱት የትኛው አመት ላይ ነው? |
|
|
• Within the last year |
|
|
. ባለፈው
አመት ውስጥ |
|
Q7 |
Since moving to the United States, how many times have you traveled home? “Home country” is the country where you were born or where you lived most of the time before coming to the U.S. |
|
ጥያቄ 7 |
ወደ አሜሪካ ከመጡ ወዲህ ፣ወደ ሀገር ቤትዎ ምን ያክል ጊዜ ሄደዋል? "ሀገር ቤት“ ማለት የተወለዱበት ወይም ወደ አሜሪካ ከመምጣትዎ በፊት አብዛኛውን ጊዜ የኖሩበት ማለት ነው። |
|
|
• Never |
|
|
. መቼም |
|
|
GO TO Q9 |
|
|
ወደ ጥያቄ 9 ይሂዱ |
|
Q8 |
How many times have you traveled outside the U.S.? |
|
ጥያቄ 8 |
ከ U.S ውጭ ስንት ጊዜ ተጉዘዋል? |
|
|
• Never |
|
|
. ሄጄ
አላውቅም |
|
Q9 |
In what country does your mother live now? |
|
ጥያቂ 9 |
እናትዎ አሁን የሚኖሩት የት ሀገር ነው? |
|
|
• Mother passed away [GO TO Q11] |
|
|
. እናቴ
ሞታለች[ወደ
ጥያቄ 11
ይሂዱ] |
|
Q10 |
How often do you speak with your mother? |
|
ጥያቄ 10 |
ከእናትዎ ጋር ምን ያክል ጊዜ ያወራሉ? |
|
|
• Daily |
|
|
. በየቀኑ |
SECTION C. MARRIAGE AND HOUSEHOLD |
|
ክፍል ሲ. ጋብቻ እና ቤተሰብ |
|
|
|
intro |
|
Next, I am going to ask you questions about your marital status and living arrangements. |
መግቢያ |
|
ቀጥሎ፣ስለ ጋብቻ ሁኔታዎ እና የአኗኗር ስርአትዎ እጠይቆታለሁ። |
|
Q11 |
Including yourself, how many people live in your household now? Please count children and elders. Do NOT count visitors. A visitor is someone staying in the home for less than one month. |
|
ጥያቄ 11 |
እራስዎን ጨምሮ፣ በቤተሰብዎ ውስጥ ስንት ሰው ይኖራል? እባክዎ ህጻናትን እና አዛውንቶችን ይቁጠሩ እንግዶችን አይቁጠሩ እንግዳ ማለት በቤት ውስጥ ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ የሚቆይ ነው። |
|
|
• Don’t Know |
|
|
. አላውቅም |
|
Q12 |
Which of the following describes your current marital status? Are you married, living with a partner, widowed, divorced, separated, or have you never been married? |
|
ጥያቄ 12 |
ከሚከተሉት ውስጥ ባሁኑ ወቅት ያሎትን የጋብቻ ሁኔታ የትኛው ይገልጸዋል? አግብተዋል፣ ከአጋር ጋር እየኖሩ ነው፣ መበለት ኖት፣ተፋተዋል፣ተለያይተዋል፣ ወይም መቼም አግብተው አያውቁም? |
|
|
• Married |
|
|
. ያገባ |
|
Q13 |
How old were you when you first got married? |
|
ጥያቄ 13 |
መጀመርያ ሲያገቡ እድሜዎ ስንት ነበር? |
|
|
• Under 18 years |
|
|
. ከ18
አመት
በታች |
|
Q14 |
How old was your husband when you first got married? |
|
ጥያቄ 14 |
መጀመርያ ስትጋቡ የባለቤትዎ እድሜ ስንት ነበር? |
|
|
• Under 18 years |
|
|
. ከ
18 አመት
በታች |
|
Q15 |
In what country did your first marriage take place? |
|
ጥያቄ 15 |
የመጀመርያ ጋብቻዎ የተከናወነው የት ሀገር ነው? |
|
|
|
|
|
|
SECTION D. EFFECTS ON MIGRATION |
|
ክፍል ዲ. ስደት ላይ ያሉት ውጤቶች |
|
||
intro |
|
I am now going to ask you some questions about your participation in community activities such as neighborhood organizations or groups. |
መግቢያ |
|
አሁን ከማህበረሰቡ እንቅስቃሴ ጋር እንደ የጉርብትና ማህበሮች ወይም ቡድኖች ጋር ያሎትን ተሳትፎ በተመለከተ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ። |
|
Q16 |
Are you a member of any club or association for people from your family’s home country or ethnic/cultural background? |
|
ጥያቄ 16 |
የቤተሰብዎን ሀገር ቤት ሰዎች ወይም የዘር/ባህላዊ ታሪክን በሚመለከት ማንኛውንም ክለብ ወይም ማህበር ውስጥ አባል ኖት? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q17 |
When you invite people to your home, are they usually people from your family’s home country or ethnic/cultural background, or with people who are NOT from your family’s home country or ethnic/cultural background? |
|
ጥያቄ 17 |
ሰዎችን ወደቤትዎ ሲጋብዙ፣ ባብዛኛው ጊዜ የቤተሰብዎ የሀገር ቤት ሰዎች ወይም የዘር/ባህላዊ ታሪክ ያሉ ናቸው፣ ወይም የቤተሰብዎ የሀገር ቤት ሰዎች ወይም የዘር/ባህላዊ ታሪክ ያላቸው ያልሆኑ ናቸው? |
|
|
• Mostly people from my home country or ethnic/cultural
background |
|
|
. ባብዛኛውን
ጊዜ የሀገር
ቤት ሰዎች
ወይም የዘር/ባህላዊ
ታሪክ ያላቸው |
|
Q18 |
Have you done any work outside of the home for pay in the past 30 days? |
|
ጥያቄ 18 |
ባለፉት 30 ቀናት ከቤት ውጭ ለገንዘብ ማንኛውንም ስራ ሰርተዋል? |
|
|
|
|
|
|
SECTION E. HEALTH-SEEKING BEHAVIOR AND PROVIDER EXPERIENCE |
ክፍል ኢ. የጤና-ፍለጋ ባህርይ እና የአቅራቢ ልምድ |
||||
|
|
Now I am going to ask you some questions about your overall health and experiences with health care, services, and providers. |
|
|
አሁን ስለአጠቃላይ ጤናዎ እና ከጤና ተቋም፣አገልግሎቶች እና አቅራቢዎች ጋር ያሎትን ልምድ እጠይቆታለሁ። |
|
Q19 |
In general, how would you describe your health? Is it excellent, very good, good, fair, or poor? |
|
ጥያቄ 19 |
በአጠቃላይ፣ጤናዎን እንዴት ይገልጹታል? እጅግ በጣም ጥሩ ፣ በጣም ጥሩ፣ጥሩ፣ ደህና፣ ወይም ደካማ? |
|
|
• Excellent |
|
|
. እጅግ
በጣም ጥሩ |
|
Q20 |
How many times have you gone to a clinic or hospital for health care for yourself in the past 12 months? |
|
ጥያቄ 20 |
ባለፉት 12 ወራት ለራስዎ ጤና እንክብካቤ ወደ ክሊኒክ ወይም ሆስፒታል ስንት ጊዜ ሄደዋል? |
|
|
• Not at all |
|
|
. መቼም
አልሄድኩም |
|
Q21 |
When visiting your doctor, would you like to have an interpreter present? |
|
ጥያቄ 21 |
ሀኪምዎ ጋር ሲሄዱ፣ አስተርጓሚ እንዲገኝ ይፈልጋሉ? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q22 |
During your last visit, was an interpreter offered to you? |
|
ጥያቄ 22 |
ባለፈው የሄዱ ጊዜ፣ አስተርጓሚ እንዲቀርብሎት ተጠይቀው ነበር? |
|
Q23 |
Who usually serves as an interpreter for you? |
|
ጥያቄ 23 |
ባብዛኛው ጊዜ እንደ አስተርጓሚ የሚያገለግሎት ማን ነው? |
|
|
• My health provider |
|
|
. የጤና
አቅራቢየ |
|
Q24 |
Are you currently covered by any of the following types of health insurance? |
|
ጥያቄ 24 |
ባሁኒ ጊዜ ከሚከተሉት የመድን ሽፋን አይነቶች ባንዱ ሽፋን አሎት? |
|
|
• A plan purchased through an employer or union (includes
plans purchased through another person’s employer) |
|
|
. ባሰሪ
ወይም በማህበር(በሌላ
ሰው አሰሪ
የተገዛን
የመድን ሽፋን
ያካትታል)
የተገዛ
እቅድ |
|
|
• I do not currently have health insurance |
|
|
. ባሁኑ ጊዜ የመድን ሽፋን የለኝም |
|
Q25 |
During the past 12 months, was there any time when you needed medical care but didn't get it because you couldn't afford it? |
|
ጥያቄ 25 |
ባለፉት 12 አመታት፣የህክምና እንክብካቤ አስፈልጎት ግን የገንዘብ አቅም ስለሌልዎት ሳያገኙ የቀሩበት ጊዜ አለ? |
|
|
|
|
|
|
SECTION F. WOMEN’S HEALTH AND PREGNANCY OUTCOMES |
ክፍል ኤፍ. የሴቶች ጤና እና የእርግዝና ውጤቶች |
||||
|
|
I am now going to ask you questions about family planning and your sexual health. |
|
|
አሁን ስለ ቤተሰብ እቅድዎ እና የወሲብ ጤንነትዎ ጥያቄዎች እጠይቆታለሁ። |
|
Q26 |
Have you ever used any contraceptives or birth control methods to avoid or delay getting pregnant? |
|
ጥያቄ 26 |
የእርግዝና መከላከያ ወይም የወሊድ መቆጣጠርያ ዘዴዎችን ተጠቅመው እርግዝናን ለመከላከል ወይም ለማዘግየት ሞክረው ያውቃሉ? |
|
Q27 |
Which method(s) have you used? Have you ever used…? Have you used this method in the past 30 days? |
|
ጥያቄ 27 |
የትኛውን ዘዴ(ዎች)ተጠቅመዋል? ይሄንን ተጠቅመው ያውዋሉ...? ይህን ዘዴ ባለፉት 30 ቀናት ተጠቅመው ያውቃሉ? |
|
|
Ever Used? |
|
|
ተጠቅመው ያውቃሉ? |
|
|
Used in past 30 days? |
|
|
ባለፉት 30 ቀናት ተጠቅመዋል? |
|
|
Female sterilization (tubes tied) |
|
|
ሴት መካን ማድረግ( ቱቦ ማሰር) |
|
|
Male sterilization |
|
|
ወንድ መካን ማድረግ |
|
|
Contraceptive implant (Nexplanon, Jadelle, Sino, Implant, Implanon) |
|
|
የእርግዝና መከላከያ መትከል(Nexplanon,Jadelle፣Sino፣Implant፣Implanon) |
|
|
IUD (for example, Paragard, Mirena, Skyla, Liletta) |
|
|
IUD(ለምሳሌ፣ Paragard፣Mirena፣Skyla፣Liletta) |
|
|
Shots/Injections (for example, Depo-Provera) |
|
|
መርፌ/መወጋት(ለምሳሌ፣ Depo-Provera) |
|
|
Birth control pills (daily pills, any kind) |
|
|
የወሊድ መከላከያ ክኒን(የየቀኑ ክኒኖች፣ማንኛውም አይነት) |
|
|
Contraceptive patch (Ortho Evra, Xulane) |
|
|
የእርግዝና መከላከያ ፋሻ( Ortho Evra፣Xulane) |
|
|
Contraceptive ring (NuvaRing) |
|
|
የእርግዝና መከላከያ ቀለበት(NuvaRing) |
|
|
Male condoms |
|
|
የወንድ ኮንዶሞች |
|
|
Diaphragm |
|
|
ዳያፍራም |
|
|
Female condoms |
|
|
የሴት ኮንዶሞች |
|
|
Foam, jelly, or cream |
|
|
አረፋ፣ ጄሊ፣ወይም ክሬም |
|
|
Emergency contraception (morning after pill) |
|
|
ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ(በማግስቱ የሚወሰድ ክኒን) |
|
|
Not having sex at certain times (rhythm or natural family planning) |
|
|
በተወሰኑ ጊዜያቶች የግብረስጋ ግንኙነት አለማድረግ(ሪትም ወይም ተፈጥሯዊ የሆነ የቤተሰብ እቅድ) |
|
|
Withdrawal (pulling out) |
|
|
ማውጣት(መሳብ) |
|
|
Other, please specify: |
|
|
ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣ |
|
Q28 |
In the past 12 months, have you had trouble getting the contraceptives or birth control methods you wanted for any reason? |
|
ጥያቄ 28 |
ባለፉት 12 ወራት፣ በማንኛውም ምክንያት የሚፈልጉትን የእርግዝና መከላከያ ወይም የወሊድ መቆጣጠርያ ዘዴዎችን ማግኘት ተቸግረዋል? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q29 |
Why did you have trouble getting the birth control method that you wanted? |
|
ጥያቄ 29 |
የፈለጉትን የወሊድ መቆጣጠርያ ማግኘት የተቸገሩበት ምክንያት ምንድን ነው? |
|
Q30 |
When was your last pelvic exam and/or pap smear? |
|
ጥያቄ 30 |
የመጨረሻ ጊዜ የማህጸን እና/ወይም የፈሳሽ ምርመራ ያደረጉበት ጊዜ መቼ ነው? |
|
|
• Within past year |
|
|
. ባለፈው
አመት ውስጥ |
|
Q31 |
How old were you when you had sexual intercourse for the first
time? |
|
ጥያቄ 31 |
ለመጀመርያ
ጊዜ የግብረ
ስጋ ግንኙነት
ሲያደርጉ
እድሜዎ ስንት
ነበር?
|
|
|
• Under 18 years |
|
|
. ከ
18 አመት
በታች |
|
|
|
|
|
|
SECTION G. WOMEN’S HEALTH AND PREGNANCY OUTCOMES |
ክፍል ጂ. የሴቶች ጤና እና የእርግዝና ውጤቶች |
|
|||
|
|
To finish up our questions about health and health care, we have a few questions for you about pregnancy and prenatal care. |
|
|
ስለ ጤና እና ስለጤና እንክብካቤ ጥያቄዎቻችንን ለማጠናቀቅ፣ ስለ እርግዝና እና ከወሊድ በፊት ስለሚደረግ እንክብካቤ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን። |
|
Q32 |
Are you pregnant now? |
|
ጥያቄ 32 |
አሁን እርጉዝ ኖት? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q33 |
Have you had prenatal care for this pregnancy? |
|
ጥያቄ 33 |
ለዚህ እርግዝና የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ አግኝተዋል? |
|
|
Now we have some questions about your children. |
|
|
አሁን ስለልጆችዎ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን። |
|
Q34 |
How many children have you had that were born alive? |
|
ጥያቄ 34 |
በህይወት የተወለዱ ስንት ልጆች አሎት? |
|
|
Now I will ask a few questions about each child you had beginning with the oldest one. |
|
|
አሁን ስለወለዷቸው እያንዳንዱ ልጆች ከትልቁ ጀምሮ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ። |
|
|
Child |
|
|
ልጅ |
|
|
1 |
|
|
1 |
|
Q35 |
In what month and year was this child born? |
|
ጥያቄ 35 |
በየትኛው ወር እና አመት ነው ይህ ልጅ የተወለደው? |
|
|
Month: |
|
|
ወር፣ |
|
Q36 |
Is this child still alive? |
|
ጥያቄ 36 |
ይህ ልጅ አሁንም በህይወት አለ? |
|
|
Yes |
|
|
አዎ |
|
Q37 |
Was this child born in the U.S.? |
|
ጥያቄ 37 |
ይህ ልጅ በU.S ነው የተወለደው? |
|
|
Yes |
|
|
አዎ |
|
Q38 |
How many weeks (or months) pregnant were you at the time of your first prenatal care visit? |
|
ጥያቄ 38 |
የስንት ሳምንታት(ወይም ወራት) እርጉዝ ነበሩ የመጀመርያ የቅድመ ወሊድ ክትትልዎ ን ሲጀምሩ? |
|
|
Weeks |
|
|
ሳምንታት |
|
Q39 |
Was this baby delivered by caesarean section (c-section)? |
|
ጥያቄ 39 |
ይህ ህጻን የተወለደው በኦፕራሲዮን(c-section)ነው? |
|
|
|
|
|
|
SECTION H. FGM/C |
|
|
ክፍል ኤች. FGM/C |
|
|
intro |
|
In a number of countries, there is a practice called circumcision in which a girl or young woman may have part of her genitals cut. Now I would like to ask you some questions about your knowledge and experiences with female circumcision. |
መግቢያ |
|
በተወሰኑ ሀገሮች፣ ግርዛት የሚባል ልማድ አለ ይህም ልጃገረድ ወይም ወጣት ሴት የብልቷ የተወሰነ ክፍል የሚቆረጥበት ነው። አሁን ስለ ሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን እውቀት እና ልማድ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቅዎ እወዳለሁ። |
|
Q40 |
Do you come from a family that has practiced the tradition of female circumcision? |
|
ጥያቄ 40 |
የሴት ልጅ ግርዛት ባህልን ከተገበሩ ቤተሰብ ነው የመጡት? |
|
Q41 |
Does your husband come from a family that has practiced the tradition of female circumcision? |
|
ጥያቄ 41 |
ባለቤትዎ የሴት ልጅ ግርዛትን ከተገበሩ ቤተሰቦች ነው የመጡት? |
|
Q42 |
Have you ever been circumcised? |
|
ጥያቄ 42 |
ተገርዘው ያውቃሉ? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q43 |
What kind of circumcision do you have? |
|
ጥያቄ 43 |
ምን አይነት ግርዛት ነው ያሎት? |
|
Q44 |
How old were you when you were first circumcised? |
|
ጥያቄ 44 |
መጀመርያ ሲገረዙ እድሜዎ ስንት ነበር? |
|
|
• Less than 1 year old |
|
|
. ከ1
አመት
በታች |
|
Q45 |
Now I would like to ask you some more questions about your circumcision. Was any flesh removed from the genital area? |
|
ጥያቄ 45 |
አሁን ስለግርዛትዎ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቅዎ እወዳለሁ። ከብልትዎ አካባቢ ስጋ ተወግዷል? |
|
|
• Yes [GO TO Q47] |
|
|
. አዎ
[ወደ
ጥያቄ 47
ይሂዱ] |
|
Q46 |
Was the genital area nicked without removing any flesh? |
|
ጥያቄ 46 |
የብልት አካባቢ ምንም ስጋ ሳይወገድ በምላጭ ተቆርጧል? |
|
Q47 |
Was your genital area sewn closed? |
|
ጥያቄ 47 |
የብልቶ አካባቢ በስፌት ተዘግቷል? |
|
Q48 |
Have you ever had any health problems related to your circumcision? |
|
ጥያቄ 48 |
ከግርዛትዎ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር አጋጥሞት ያውቃል? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q49 |
Please specify what health problems occurred. |
|
ጥያቄ 49 |
እባክዎ ያጋጠምዎ የጤና ችግር ይግለጹ። |
|
Q50 |
Would you feel comfortable discussing your circumcision with a health care provider? |
|
ጥያቄ 50 |
ከጤና እንክብካቤ ሰጭ ጋር ስለግርዛትዎ መወያያት ምቾት ይሰጦታል? |
|
Q51 |
Have you ever talked with a health care provider about your circumcision? |
|
ጥያቄ 51 |
ከጤና እንክብካቤ ሰጭ ጋር ስለ እርግዝናዎ ተወያይተው ያውቃሉ? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q52 |
Who started the conversation about your circumcision, you or the health care provider? |
|
ጥያቄ 52 |
ስለግርዛትዎ ንግግሩን የጀመረው ማን ነው፣ እርሶ ወይስ የጤና እንክብካቤ ሰጭዎ? |
|
|
• You |
|
|
. እርሶ |
|
|
Have you ever experienced any of these health issues or conditions? |
|
|
እነዚህን የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥሞት ያውቃል? |
|
Q53 |
Have you ever had a/an. . .? |
|
ጥያቄ 53 |
ይሄ ኖሮብዎት ያውቃል...? |
|
|
Emergency C-section |
|
|
ድንገተኛ C-section |
|
|
Postpartum hemorrhage |
|
|
ከወሊድ በኋላ ከፍተኛ ደም መፍሰስ |
|
|
Extensive vaginal tears from childbirth |
|
|
ከወሊድ ጋር ከፍተኛ የብልት መቀደድ |
|
|
Pain with intercourse |
|
|
በግብረስጋ ግንኙነት ውስጥ ህመም |
|
|
Bleeding with intercourse |
|
|
በግብረስጋ ግንኙነት ጊዜ መድማት |
|
|
Difficulty passing menstrual blood |
|
|
በወር አበባ ጊዜ ደም መፍሰስ መቸገር |
|
|
Difficulty passing urine |
|
|
መሽናት መቸገር |
|
|
Pain with urination |
|
|
በሽንት ወቅት ህመም |
|
|
Recurrent Urinary Tract Infections |
|
|
ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን |
|
|
Feeling sad for many weeks at a time |
|
|
ባንድ ጊዜ ለረጅም ሳምንታት የሀዘን ስሜት |
|
|
|
|
|
|
|
|
yes |
|
|
አዎ |
|
|
|
|
|
|
|
Q54 |
[if YES] Did you seek professional health care for this? |
|
ጥያቄ 54 |
[አዎ ከሆነ] የጤና ባለሞያ እገዛ ፈልገዋል? |
|
|
Yes |
|
|
አዎ |
|
Q55 |
[if YES] Were you satisfied with how the problem was addressed? |
|
ጥያቄ 55 |
[አዎ ከሆነ] ችግሩ በታየበት ሁኔታ እርካታ አግኝተዋል? |
|
Q56 |
Is this an ongoing problem? |
|
ጥያቄ 56 |
ይህ ቀጣይነት ያለው ችግር ነው? |
|
|
|
|
|
|
|
|
<REFER TO RESOURCE HANDOUT TO RESPONDENT FOR COUNSELING AND SUPPORT GROUPS> |
|
|
< ለምክር እና የቡድን እገዛ መላሹን ወደ መዝገብ ማስታወሻ ይምሩ> |
SECTION I. FGC BELIEFS |
|
|
ክፍል አይ. FGC እምነቶች |
|
|
|
|
I am now going to ask you some questions about your beliefs and opinions about female circumcision. |
|
|
አሁን ስለሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን እምነቶች እና አመለካከት አስመልክቶ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ። |
|
|
|
|
|
|
|
Q57 |
In your opinion, can female circumcision cause any health problems for women later on (for example during pregnancy and delivery)? |
|
ጥያቄ 57 |
በእርሶ አመለካከት፣ የሴት ልጅ ግርዛት ሴቶች ላይ ማንኛውንም አይነት የጤና ችግር ዘግይቶ ያስከትላል(ለምሳሌ በእርግዝና እና በወሊድ ጊዜ)? |
|
Q58 |
What are your husband’s views about female circumcision? Do you think he would say. . . |
|
ጥያቄ 58 |
ስለሴት ልጅ ግርዛት የባለቤትዎ አስተያየት ምንድን ነው? ይህን የሚል ይመስልዎታል... |
|
|
¨ It should be stopped |
|
|
.. መቆም አለበት |
|
|
¨ It should continue as is |
|
|
.. ባለበት መቀጠል አለበት |
|
|
¨ Depends on the family |
|
|
.. እንደቤተሰቡ ሁኔታ ይወሰናል |
|
|
¨ I have mixed feelings about it |
|
|
.. ስለሱ የተደበላለቀ ስሜት ነው ያለኝ |
|
|
¨ Other, please specify: |
|
|
.. ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣ |
|
Q59 |
Which of the following best describes your views about female circumcision? Would you say… |
|
ጥያቄ 59 |
ከሚከተሉት ሰለ ሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን አስተያየት የትኛው የበለጠ ይገልጸዋል? ይህን ሊሉ ይችላሉ... |
|
Q60 |
Do you believe that female circumcision is required by your religion? |
|
ጥያቄ 60 |
በሀይማኖትዎ የሴት ልጅ ግርዛት አስፈላጊ ነው ብለው ያምናሉ? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q61 |
Has your opinion about female circumcision changed in any way since you moved to the U.S.? |
|
ጥያቄ 61 |
ወደ U.S. ከመጡ ጀምሮ ስለሴት ልጅ ግርዛት ያሎት አመለካከት ተቀይሯል? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q62 |
How has your opinion changed? |
|
ጥያቄ 62 |
አመለካከትዎ ተቀይሯል? |
|
|
Probe: Would you say your opinion is: |
|
|
መመርመርያ፣
አመለካከትዎ
ይህ ነው
ማለት ይችላሉ፣ |
SECTION J. EDUCATION |
|
|
ክፍል ጄ. ትምህርት |
|
|
|
Q63 |
What is the highest level of schooling you have completed? |
|
ጥያቄ 63 |
ያጠናቀቁት ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ምንድን ነው? |
|
|
• No formal school |
|
|
. ምንም
መደበኛ ትምህርት
አልተማርኩም |
|
Q64 |
Have you ever attended school in the U.S.? |
|
ጥያቄ 64 |
U.S. ውስጥ ትምህርት ቤት ገብተዋል? |
|
|
• Yes |
|
|
. አዎ |
|
Q65 |
Are you attending school now? |
|
ጥያቄ 65 |
አሁን ትምህርት እየተማሩ ነው? |
|
|
|
|
|
|
STUDY INVITE CARD |
|
|
የጥናት ግብዣ ካርድ |
|
|
|
|
Congratulations! The person who gave you this card thinks you would be a good fit for our study. |
|
|
እንኳን ደስ አሎት! ይህን ካርድ የሰጥዎ ግለሰብ ለጥናታችን ብቁ መሆንዎን ያምናሉ። |
|
|
INTERESTED IN BEING PART OF THE WOMEN’S HEALTH NEEDS
STUDY? |
|
|
የሴቶች
ጤና ፍላጎት
ጥናት አካል
ለመሆን ፍላጎት
አሎት? |
|
|
Call: or email: WomensHealthNeeds@norc.org |
|
|
ይደውሉ፣ ወይም ኢሜይል ያድርጉ፣ WomensHealthNeeds@norc.org |
|
|
|
|
|
|
INFORMED CONSENT |
|
|
በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፍቃድ |
|
|
Women’s Health Needs Study Informed Consent to be a Research Participant |
|
|
የሴቶች ጤና ፍላጎቶች ጥናት ላይ የምርምር ተሳታፊ መሆንን አስመልክቶ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፍቃድ |
|
|
|
|
My name is _______________and I am working with NORC and the Centers for Disease Control and Prevention on this study. |
|
|
ስሜ ይባላል እና በዚህ ጥናት ላይ ከ NORC እና Centers for Disease Control and Prevention ጋር እየሰራሁ ነው። |
|
|
Why we are doing this study? We are trying to find out about the health care needs of women age 18 to 49 years in your community. We plan on interviewing about 100 women for this study. |
|
|
ይህን ጥናት ለምንድን ነው የምናካሂደው? በማህበረሰብዎ ውስጥ ከ 18 እስከ 49 እድሜ ያላቸው ሴቶች የጤና እንክብካቤ ፍላጎቶች ለማወቅ እየሞከርን ነው። ለዚህ ጥና ወደ 100 የሚሆኑ ሴቶችን ለመጠየቅ አቅደናል። |
|
|
Who is funding this study? This study is funded by the Centers for Disease Control and Prevention. |
|
|
ይንን ጥናት በገንዘብ የሚደግፈው ማነው? ይህ ጥናት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት በ Centers for Disease Control and Prevention ነው። |
|
|
What would I be asked to do if I am in this study? |
|
|
በዚህ ጥናት ውስጥ ካለሁ ምን እንዳደርግ እጠየቃለሁ? |
|
|
The interview will take you about 45 minutes. |
|
|
ቃለ መጠይቁ ወደ 45 ደቂቃ ይወስድቦታል። |
|
|
We will read you the questions in your preferred language. |
|
|
በሚመርጡት ቋንቋ ጥያቄዎችን እናነብሎታለን። |
|
|
We will be asking you some questions to see if you are eligible to be in the study. |
|
|
ለዚህ ጥናት ብቁ መሆንዎን ለማየት ጥቂት ጥያቄዎችን እንጠይቆታለን። |
|
|
These will be about things like where you and your family are from, what languages you speak, and if you have lived in certain countries. |
|
|
እነዚህ ጥያቄዎች እርሶ እና ቤተሰብዎ ከየት እንደመጡ፣ የሚናገሩት ቋንቋ፣ እና የተወሰኑ አገሮች ውስጥ ኖረው የሚያውቁ የሚመለከቱ ናቸው። |
|
|
If you are eligible, give consent, and then choose to enroll in the study, then we will be asking you questions such as how long you have been in the US, if you have had a medical exam, your childbirth experiences, and what you and your family thinks about female circumcision and your experiences with female circumcision. |
|
|
ብቁ ከሆኑ፣ ፍቃድዎን ይስጡ፣ከዚያ በኋላ ለዚህ ጥናት መመዝገብን ይምረጡ፣ከዚያ በኋላ ጥያቄዎችን ለምሳሌ US ውስጥ ምን ያክል ጊዜ መኖርዎን፣ የህክምና ምርመራ አድርገው የሚያዉቁ ከሆነ፣ የልጅ መውለድ ልምድዎን፣ እና እርሶ እና ቤተሰብዎ ስለሴት ልጅ ግርዛት ምን እንደሚያስቡ እና ከሴት ልጅ ግርዛት ጋር ስላልዎት ልምድ እንጠይቆታለን። |
|
|
Some of the study questions may make you feel uncomfortable. You can skip any question. Your answers are completely private and only results from the whole group of women will be included in any report. |
|
|
ከጥናቱ ጥያቄዎች ጥቂቶቹ ምቾች ሊነሳዎ ይችላል። ማንኛውንም ጥያቄ መዝለል ይችላሉ። ምላሾችዎ በሚስጥራዊነት ይጠበቃሉ እና በማንኛውም ዘገባ የሁሉም ቡድን ሴቶች ውጤት ብቻ ይገለጻል። |
|
|
How long will it take for me to participate in this study? For this study you will do one interview that will take about 45 minutes to complete. This will end your time in the study. |
|
|
በዚህ ጥናት ላይ ለመሳተፍ ምን ያክል ጊዜ ይወስድብኛል? ለዚህ ጥናት 45 ደቂቃዎች የሚወስድ አንድ ቃለመጠይቅ ያደርጋሉ። ይህ በዚህ ጥናት ላይ ያሎትን ጊዜ ያጠናቅቃል። |
|
|
Are there any risks for me if I decide to participate? The risks to participating in this research are minimal. However, some of the questions are personal and might make you uncomfortable. You are free to skip or not answer any questions. You can stop at any time. I have community resources available for you if you need help finding support or services in your community. |
|
|
በዚህ ጥናት ላይ ለመሳተፍ ብመርጥ የሚደርስብኝ ጉዳት አለ? በዚህ ምርምር በመሳተፍዎ የሚደርስብዎ ጉዳት አነስተኛ ነው። ነገር ግን፣ አንዳንዶቹ ጥያቄዎች ግላዊ ናቸው እናም ምቾት ሊነሳዎ ይችላል። ማንኛውንም ጥያቄ ለመዝለል ወይም ላለመመለስ ነጻነት አሎት። በማንኛውም ጊዜ ማቆም ይችላሉ። በማህበረሰብዎ እርዳታ ወይም አገልግሎት ማግኘት ከፈለጉ የማህበረሰብ ድጋፍ አለኝ። |
|
|
If you choose to do the survey whether you complete the survey or not, you will not lose access to any services that you would otherwise be eligible for. Your answers will be kept private to the extent allowed by law and will be used only for research. The study has a Certificate of Confidentiality, so no one outside the study, even an official of the court, the government or law, can request your information. However, if interviewers and other study staff learn of plans to have your minor daughter circumcised they may be legally obligated to report this as child abuse to state or local authorities The study does not ask you about circumcision in your daughter. |
|
|
ዳሰሳውን ማከናወን ከመረጡ ዳሰሳውን ቢያጠናቅቁም ባያጠናቅቁም፣ ብቁ ለሆኑባቸው አገልግሎቶችን ማግኘት አያቋርጡም። መልሶችዎ በህግ እስከተፈቀደው መጠን ድረስ ግላዊነታቸው የሚጠበቅ እና ለምርምር ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ። ጥናቱ የሚስጥራዊነት ሰርተፊኬት አለው፣ስለዚህ ከጥናቱ ውጭ ማንም ሰው፣ የፍርድቤት ሃላፊን፣ መንግስት ወይም ህግ፣ መረጃዎን መጠየቅ አይችልም። ነገር ግን፣ ጠያቂዎች እና ሌሎች የጥናቱ ባለሟሎች አካለ መጠን ያልደረሰች ልጅዎን የማስገረዝ እቅድ እንድሎት ከተረዱ ለግዛት እና ወረዳ ባለስልጣናት ይህንን እንደ ህጻናት ብዝበዛ የማሳወቅ በህግ ሊገደዱ ይችላሉ። |
|
|
Employees of CDC, or experts and contractors working for CDC, may review information sent through computer networks to assess security. We will not collect your name or other information that identifies you during this interview. When results from this research are presented, we will not include any information that might be used to figure out who you are. |
|
|
የ CDC ሰራተኞች፣ ወይም ልዩ አዋቂዎች እና ለCDC የሚሰሩ ኮንትራክተሮች፣ ደህንነቱን ለመገምገም በኮሚፒውተር መረብ የተላከ መረጃ ሊገመግሙ ይችላሉ። ስምዎን እና ሌላ እርሶን ለመለየት የሚያስችል መረጃ በዚህ ቃለመጠይቅ አንሰበስብም። ከዚህ ምርምር ውጤቶች ሲገለጹ፣ እርሶን መለየት የሚያስችል መረጃን አናካትትም። |
|
|
Are there any benefits for me if I decide to participate? There is no direct benefit to you for participating in the study. We believe the answers you provide will help us better understand the health care needs of women in your community. |
|
|
ለመሳተፍ ብወስን ለኔ ጥቅማጥቅሞች አሉኝ? በዚህ ጥናት ስለተሳተፉ የሚያገኙት ቀጥታ ጥቅም የለም። የሚሰጡን መልሶች በማህበረሰብዎ ያሉትን ሴቶች የጤና እንክብካቤ ፍላጎቶችን በተሻለ ሁኔታ እንድንረዳ የሚያደርገን መሆኑን እናምናለን። |
|
|
Payment for participation: If you agree to be in this study we will give you $20 for your travel and/or child care expenses. In addition, if you recruit another women to be in this study, we will give you $5 for cell phone calls and/or transportation. You may recruit up to 3 women and receive $5 for each woman you recruit. You may need to contact these 3 women with our study invitation card. You will be able to receive a total of $35 reimbursement for expenses you may need to participate in the study and for recruiting up to three women. |
|
|
ለተሳትፎ ክፍያ፣ በዚህ ጥናት ለመሳተፍ ከተስማሙ ለጉዞዎ እና /ልጅዎ ጥበቃ ወጭ $20 እንደጥዎታለን። በተጨማሪም፣ ሌሎች ሴቶች በዚህ ጥናት እንዲሳተፉ ከመለመሉ፣ ለስልክ መደወያ እና/ወይም ትራንስፖርት $5 እንሰጥዎታለን። እስከ 3 ሴቶች መልምለው ለእያንዳንዱ $ ማግኘት ይችላሉ። እነዚህን ሴቶች የኛን የጥናት ግብዣ ካርድ ይዘው ማግኘት ይችላሉ። በአጠቃላይ በዚህ ጥናት ለመሳተፍ እና እስከ ሶስት ሴቶች ለመመልመል ያወጡትን ወጭ እስከ $35 ድረስ ካሳ ሊቀበሉ ይችላሉ። |
|
|
A unique passcode will let us know which women you helped recruit so that we can reimburse you. Your name will not be collected at any time during this study. |
|
|
ክፍያውን እንድንመልስልዎ ልዩ የሆነ የማለፍያ ቃል የትኞቹን ሴቶች እንደመለመሉ ሊያሳውቀን ይችላል ። በዚህ ጥናት በማንኛውም ጊዜ ስምዎን አንጠይቅም። |
|
|
Do I have to be in this study? No you do not. If you choose to be in this study, you can stop at any time and you are also free to skip or not answer any questions. |
|
|
በዚህ ጥናት ውስጥ መኖር ያስፈልገኛል? አይ አይኖርብዎትም። በዚህ ጥናት ለመሆን ከመረጡ፣ በማንኛውም ጊዜ ማቋረጥ ይችላሉ እና ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመዝለል ወይም አለመመለስ ይችላሉ። |
|
|
What happens if I would like to stop this interview? If you start the interview and decide to stop, that is perfectly OK. You will still receive the $20 for your travel and/or any child care expenses you may have during this interview. |
|
|
ይህን ቃለመጠይቅ ካቋረጡ ምን ይፈጠራል? ቃለመጠይቁን ጀምረው ማቋረጥ ከወሰኑ፣ ምንም ችግር የለም። ይህም ቢሆን ለጉዞ እና/ወይም የህጻን ጥበቃ በዚህ ቃለመጠይቅ ያወጡትን $20 ያገኛሉ። |
|
|
We will be able to keep and use the information you have shared up until that point. If you do not want your responses to be included, let us know and we will destroy your information. |
|
|
እስከዚያ ወቅት ያካፈሉንን መረጃ መጠበቅ እና መጠቀም እንችላለን። ምላሾችዎ እንዲካተቱ ካልፈለጉ፣ ይንገሩን እና መረጃውን እናጠፋለን። |
|
|
Right to Ask Questions: Please contact Field Coordinator at (XX) with questions, complaints or concerns about this research. If you have any questions or concerns about your rights as a research participant, please contact the NORC IRB Manager by toll-free phone number at (866) 309-0542. An Institutional Review Board (IRB) operates under Federal regulations and they review research involving human subjects to ensure the ethical, safe, and equitable treatment of study participants. |
|
|
ጥያቄዎች የመጠየቅ መብት፣ እባክዎ ስለዚህ ምርምር ጥያቄዎች፣አቤቱታዎች እና ስጋቶች የመስክ ባለሞያውን እዚህ(xx) ያግኙ። የምርምር ተሳታፊነት መብትዎን አስመልክቶ ማንኛውም ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች ካልዎ፣ እባክዎ ከክፍያ ነጻ በሆነ የስልክ ቁጥር የNORC IRB ስራ አስኪያጅን እዚህ ያግኙ(866)309-0542። Institutional Review Board(IRB) በፌደራል ደንቦች መሰረት የሚፈጽም እና ሰዎች ተሳታፊ የሆኑበትን ምርምር ስነምግባር ያለው፣ደህንነቱ፣ እና የጥናቱ ተሳታፊዎች በእኩል የተያዙ መሆኑን ለማረጋገጥ ምርምሩን ይገመግማሉ። |
|
|
Do you have any questions about this study? If you have any questions or concerns regarding this study please ask. If you think of them later, contact the study number at 866-315-7130. |
|
|
ስለዚህ ጥናት ማንኛውም አይነት ጥያቄ አሎት? ስለዚህ ጥናት ማንኛውም ጥያቄዎች እና ስጋቶች ካሎት እባክዎ ይጠይቁ። ዘግይተው ካሰብዋቸ ፣ የጥናት ቁጥሩን እዚህ 866-315-7130 ያግኙ። |
|
|
What if I do not want to be in this study? If you do not wish to participate, we sincerely thank you for your time. |
|
|
እዚህ ጥናት ውስጥ መሆን ካልፈለጉስ? መሳተፍ ካልፈለጉ፣ ስለጊዜዎ ከልብ እናመሰግኖታለን። |
|
|
If you would like to participate: You must be 18 to 49 years of age to take part in this research study. |
|
|
መሳተፍ ከፈለጉ፣ በዚህ የምርምር ጥናት ለመሳተፍ ከ18-49 አመት ሊሆንዎ ይገባል። |
|
|
Participation in this study implies that you have reviewed and understand what is being asked of you for this study and that you are voluntarily willing to take part of this study. Your answers will be private and you can stop at any time. |
|
|
በዚህ ጥናት መሳተፍዎ የሚያመለክተው ከእርስዎ የሚፈለገው ምን እንደሆነ የከለሱ እና የተረዱ መሆኑን እና በዚህ ጥናት ላይ በፍቃደኝነት ለመሳተፍ መፈለግዎን ያመለክታል። መልሰችዎ ግላዊ እና በማንኛውም ጊዜ ሊቆም ይችላል። |
|
|
Would you like a copy of this form? |
|
|
የዚህን ቅጽ ቅጅ ይፈልጋሉ? |
File Type | application/vnd.openxmlformats-officedocument.wordprocessingml.document |
Author | Snead, Margaret C. (CDC/ONDIEH/NCCDPHP) |
File Modified | 0000-00-00 |
File Created | 2021-01-14 |