OMB
#2528-0308 ቀን:
XX-XX-XXXX
የኢንተርኔት አገልግሎት ጥናት
እርስዎ (በቤተሰብዎ የሚኖር የሆነ ሰው) በቤትዎ የኢንተርኔት አገልግሎት አለው(ስማርት ስልክዎን ጨምሮ)? |
||
አዎ |
|
የለም |
አዎ ካሉ |
|
የ ለም ካሉ |
እርስዎ (በቤተሰብዎ የሚኖር የሆነ ሰው) በቤትዎ እንዴት የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛል? እባክዎ ሁሉም የሚተገበር ያረጋግጡ፡፡ በከፍተኛ የኢተርኔት ፍጥነት ሰበሰክሪፕሽን (ለምሳሌ: ኮምካስት( Comcast )፣ ኮኤክስ (Cox)፣ AT&T፣ ቨርዥን( Verizon)፣ ሰንቹሪ ሊንክ( CenturyLink) ካራክተር (Charter) ኣቅራቢው ማን ነው? በስማርት ስልክ ዳታ ፕላን (ለምሳሌ: ስፕሪንት(Sprint)፣ ቨርዥን (Verizon) AT&T, T-ሞባይል) የ ሚያቀርብልዎት ማን ነው? በዳያል ኣፕ ኮኔክሽን እቤት በሚገኘው WiFi (ለምሳሌ: ከህዝብ ኣገልግሎት ወይም ከጎረቤት) ሌላ: |
|
በቤትዎ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሌለ ምነያቱ ምድ ነው? እባክዎ የሚሰሩትን ሁሉ ያረጋግጡ፡፡ የኢንተርኔት አግልግሎት ክፍያ የመሳርያዎች ክፍያ (የዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች ወዘተ) የቤቴ ክፍል ወይም ህንጻ አገልግሎት የተገጠመለት አይደለም አገልግሎት ለማግነት ለመመዝገብ (ሳይን አፕ) ለማድረግ ሞክሬ አልተሳካልኝም ኮምፒዩተሮች ወይም ኢንተርኔት ለመጠቀም አይመችም ኢንተርኔት ለመጠቀም ፍላጎት የለም ከቤቴ ውጭ ኢንተርኔት እጠቀማለሁ ሌለ:ች: |
የተኞቹ መሳርያዎች (ወይም በቤተሰብዎ ከሚኖር የሆነ ሰው) ኢንተርኔት በቤትዎ ለማግነኘት ይጠቀማሉ/ል? እባክዎ ሁሉም የሚሰራ ያረጋግጡ፡ ስማርት ፎን የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር Laptop, Notebook, or Netbook ላፕቶፕ፣ ኖት ቡክ፣ ኔት ቡክ (ለምሳሌ: ክሮም ቡክ(Chromebook) HP ሚኒ(Mini)፣ ማክቡክ (Macbook) ዴል ኢንስፒሮን( Dell Inspiron) ታብሌት (ለምሳሌ: ኣይፓድ Sam ሳምሰንግ ጋላክሲ ታብ፣ ኪንድልፋይ) Gaming console (ጌሚግ ኮንሶል) ስማርት TV ወይም ከ ጋር ኢንተርኔት የሚያገናኙ ሌሎች: |
|
አሁን በቤትዎ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ካልሆኑ ከዚህ በፊት በቤትዎ ኢንተርኔት ተጠቅመው ያውቃሉ?
አዎ አይ |
በቤት በነጻ ወይም በዝቅተኛ ዋጋ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አግልፍሎት ስለሚሰጠው ኮኔክት ሆም ፕሮግራም ሰምተው ያውቃሉ? አዎ አላውቅም አላውቅም በቤትዎ ኢንተርኔት ካልዎት በኮኔክት ሆም የሚሰጥ የነጻ ወይም በዝቅተኛ ዋጋ ነው? አዎ አይደለም አላውቀም የኢንተርኔት አግልግሎት የለኝም |
Paperwork Reduction Act Notice. Public reporting burden for this collection of information is estimated to be .083 hours (5 minutes) per PHA resident, and includes time for reviewing the instructions, and completing and reviewing the responses. Your completion of this information collection is voluntary. HUD may not collect this information, and you are not required to complete this form, unless it displays a current, valid OMB control number.
Community Name [HH ID]
File Type | application/msword |
Author | HUD User |
Last Modified By | Hill, Ronald M |
File Modified | 2016-08-04 |
File Created | 2016-08-04 |